Hibretfire Primary and medium School
Announcement ለትምህርት ቤቱ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ

ለትምህርት ቤቱ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ

30 Jun 2025

አርብ ማለትም በ27/10/2017ዓ.ም አጠቃላይ ስብስባ ስላለ ሁሉም የትምህርት ቤቱ መምህራን እና የአስተዳደርሰራተኞች ከጠዋቱ 2፡30 በትምህርት ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡


ማሳሰቢያ፡-መቅረትም ሆነ ማርፈድ የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን፡፡

Copyright © All rights reserved.

Created with