Hibretfire Primary and medium School

Notice Board

11 Nov 2025
To all Hibret Fire school Teachers

Prepare your Lesson plan and Annual plan using E-school system.

01 Jul 2025
ለትምህርት ቤቱ መምህራን

ለትምህርት ቤቱ መምህራን 
የ2017ዓ.ም የተማሪዎች ከክፍል ወደ ክፍል የማለፊያ ፖሊሲ ስለተሻሻለ በተሻሻለው መመሪያ መሰረት የተማሪዎችን ካርድ እንድትሰሩ እናሳስባለን።

30 Jun 2025
አስቸኳይ ማስታወቂያ

ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረው መምህራን እስከ አሁን የተማሪዎች ውጤት ትንተና ስላላስገባችሁ በአስቸኳይ እስከ ማክሰኞ 4፡00 ድረስ ብቻ ለመማር ማስተማር ቢሮ ገቢ እንዲታደርጉ በጥብቅ..

30 Jun 2025
For our school teachers

If there is any vague, call to us.

To 0996654003 and 0946333007

30 Jun 2025
Barsiisotaa fi hojjettoota bulchiinsaa m/ba..

Gaafa guyyaa jimaataa jechuun guyyaa 27/10/2017 mariin waliigalaa waan jiruuf barsiisonnii fi hojjettoonni bulchiinsa..

30 Jun 2025
ለትምህርት ቤቱ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ

አርብ ማለትም በ27/10/2017ዓ.ም አጠቃላይ ስብስባ ስላለ ሁሉም የትምህርት ቤቱ መምህራን እና የአስተዳደርሰራተኞች ከጠዋቱ 2፡30 በትምህርት ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ በጥ..

28 Jun 2025
ለትምህርት ቤቱ መምህራን በሙሉ

ለትምህርት ቤቱ መምህራን በሙሉ

  1. ዉጤት ትንተና ያላስገባችሁ መምህራን እስከ ሰኞ 23/10/2017ዓ.ም ብቻ ገቢ እንድታ..

29 Jun 2025
ለስም ጠሪ መምህራን በሙሉ

ለስም ጠሪ መምህራን በሙሉ
1.የ2017ዓ.ም የተማሪዎች ሮስተር ከ system ላይ ፕሪንት በማድረግ ማህተም አድርጎ በመጠረዝ ለመማር ማስተማር ቢሮ ገቢ ማድረግ ።
2.የተማሪዎች ሰርተፍኬት (ካርድ) ስለመጣ ከ..

Copyright © All rights reserved.

Created with