ማስታወቂያ
ለነባርተማሪዎች በሙሉ
እስከ አሁን ያልተመዘገባችሁ ነባር ተማሪዎች የመጨረሻ ምዝገባ እስከ አርብ16/12/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ ስለሆነ ከዚህ በታች የተገለፁትን መረጃዎች በመያዝ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን።
· · የተማሪው(ዋ)ሁለት ፎቶ ግራፍ