ለስም ጠሪ መምህራን በሙሉ
1.የ2017ዓ.ም የተማሪዎች ሮስተር ከ system ላይ ፕሪንት በማድረግ ማህተም አድርጎ በመጠረዝ ለመማር ማስተማር ቢሮ ገቢ ማድረግ ።
2.የተማሪዎች ሰርተፍኬት (ካርድ) ስለመጣ ከተማሪ ሪከርድ ክፍል በመውሰድ በአግባቡ እና በጥንቃቄ እንድትሰሩ እናሳውቃለን ።
ማሳሰቢያ:-
❌ ከክፍል ወደ ክፍል የማለፊያ መስፈርትን በአግባቡ በማንበብ መስራት።በተለይ የ4ኛ ክፍል የማለፊያ መስፈርት በአግባቡ ይነበብ።
❌ ሁለተኛ ሴሚስተር በመሸኛ የመጡ ተማሪዎች ያመጡት ውጤት ይያዛል።
❌ ከ1ኛ-3ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች አማካኝ ውጤት ከ50 በታች ቢሆንም እንኳን የዝቅተኛ የመማር ብቃት (MLC ) ምዘና ማረጋገጫ ካሟሉ ወደ ቀጣይ ክፍል ያልፋሉ ።