Hibretfire Primary and medium School
Announcement ለትምህርት ቤቱ መምህራን በሙሉ

ለትምህርት ቤቱ መምህራን በሙሉ

28 Jun 2025

ለትምህርት ቤቱ መምህራን በሙሉ

  1. ዉጤት ትንተና ያላስገባችሁ መምህራን እስከ ሰኞ 23/10/2017ዓ.ም ብቻ ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን ። 6&8 ክፍልን ጨምሮ ።
  2. ስም ጠሪ የሆናችሁ መምህራን የተማሪ ሰርተፍኬት እስከ ማክሰኞ 24/10/2017ዓ.ም ድረስ ገቢ እንድታደርጉ።
  3. የተከታታይ ምዘና መረጃ እስከ ዕሮብ 25/10/2017ዓ.ም ድረስ ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን።
  4. የ2018ዓ.ም አመታዊ የትምህርት እቅድ እስከ አሁን ያላካችሁ መምህራን የመጨረሻ እስከ ሰኞ 23/10/2017ዓ.ም በቴሌግራም እንድትልኩ እናሳውቃለን ።

Copyright © All rights reserved.

Created with